Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንተና ሣራ በጸሎት ላይ በነበራችሁ ጊዜ ጸሎታችሁን በጌታ ክብር ፊት ያቀረብሁና ያነበብሁ እኔ ነኝ፥ አንተም የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ስትቀብር እንዲሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እነሆ፥ አንተና ምራትህ ሣራ በጸለያችሁ ጊዜ የልመናችሁን መታሰቢያ እኔ በቅዱሱ ፊት አቀረብሁ፤ አንተም ሬሳ በቀበርህ ጊዜ ያንጊዜ እኔ ካንተ ጋራ ነበርሁ። Ver Capítulo |