Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁን እውነቱን ሁሉ እነግራችኋለሁ፥ ምንም አልደብቃችሁም፥ የንጉሥን ምስጢር ደብቆ መያዝ፥ የእግዚአብሔርን ሥራዎች ግን በግልጽ መናገር መልካም ነው ብዬ ነግሬአችኋለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “እነሆ፥ ነገሩን ሁሉ ከእናንተ አልሰውርም፤ የመንግሥትን ምሥጢር ሊሰውሩት የእግዚአብሔርን ሥራ ግን በክብር ሊገልጡት መልካም እንደ ሆነ እነግራችኋለሁ። Ver Capítulo |