Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 11:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሩፋኤል ጦብያን ወደ አባቱ ከመድረሱ በፊት እንዲህ አለው “የአባትህ ዐይኖች እንደሚከፈቱ አውቃለሁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አንተ ግን ያን ሐሞት ያባትህን ዐይን ኳለው፤ በተኳለም ጊዜ ዐይኖቹን ያሻል፤ ብልዙም ከዐይኑ ይወጣል፤ በደኅናም ያያል።” Ver Capítulo |