Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 11:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመከራ ቀጥቶኝ ነበር፥ ምሕረት አደርገልኝ፥ አሁን ልጄን ጦብያን አየሁት።” ጦብያ ደስ ብሎት በታላቅ ድምፅ እግዚአብሔርን እያመሰገነ ወደ ቤት ገባ። ሁሉንም ነገር ማለትም መንገዱ እንዴት እንደ ተቃናለት፥ ገንዘቡንም ተቀብሎ እንደመጣ፥ የራጉኤልን ልጅ ሣራን እንዴት እንደአገባት በነነዌ ከተማ አጠገብ እንደደረሰችና በቅርብ እንደምትምጣ ለአባቱ ተረከለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጦቢትም ደስ እያለው ወጥቶ ምራቱን ተቀበላት፤ እግዚአብሔርንም በነነዌ አደባባይ አመሰገነው፤ ሲሄድም ያዩት ሰዎች፥ “እንዴት አየ?” ብለው አደነቁት። Ver Capítulo |