Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ራጉኤልም ጦብያን “ቆይ ልጄ ከእኔ ጋር ቆይ፥ ወደ አባትህ ወደ ጦቢት ያንተን ሁኔታ እንዲነግሩት መልዕክተኞችን እልካለሁ” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከዚህ በኋላ የሰርጉ በዐል ባለቀ ጊዜ ጦብያ ራጉኤልን አለው፥ “እንግዲህስ ወዲያ አሰናብተኝ፤ አባቴና እናቴ ተስፋ ቈርጠዋልና እንግዲህ ወዲህም ያዩኝ ዘንድ ተስፋ አያደርጉምና፥” Ver Capítulo |