Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 አሁን በቅርቡ ይመጣል።” እርሷ ግን “ተወኝ፥ እኔን ማታለል ይቅርብህ፥ ሞቷል” በማለት መሰለችለት። ዓይኗን እንጂ ማንንም ስለማታምን ልጇ የሄደበትን መንገድ ለመመልከት በየቀኑ ፈጥና ትወጣ ነበር። ፀሃይ ስትጠልቅ ወደ ቤትዋ ትመለስ ነበር፤ ሌሊቱን ሙሉ እያዘነችና እያለቀሰች ታድር ነበር፥ እንቅፍል አይወስዳትም ነበር። ራጉኤል ለልጁ ሲል ምሎ የወሰናቸው ዐሥራ አራት የሰርግ ቀኖች እንዳልፉ፥ ጦብያ ወደ እርሱ ሄደና እንዲህ አለው “እንድሄድ ፍቀድልኝ አባትና እናቴ ከእንግዲህ ወዲህ አናየውም ብለው ተስፋ ቆርጠው ይሆናል፤ ስለዚህ እባክህ አባቴ እንድሄድ ፍቀድልኝ፥ ወደ አባቴ ቤት ልመለስ፥ በምን ሁኔታ ላይ እንደተውኩት አስቀድሜ ነግሬሃለሁ።”

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 እር​ሷም አለ​ችው፥ “አን​ተም ዝም በል፤ አታ​ታ​ለኝ፤ ልጄስ ሞት​ዋል።” ታለ​ቅ​ስ​ለ​ትም ዘንድ በሄ​ደ​በት ጎዳና ሁል​ጊዜ ትሄድ ነበር። የሰ​ርጉ በዓል ሳያ​ልቅ እን​ዳ​ይ​ሄድ ራጉ​ኤል ያማ​ለው ዐሥራ አራቱ የበ​ዐ​ዓል ቀን እስ​ኪ​ፈ​ጸም ድረስ ለል​ጅዋ ለጦ​ብያ እያ​ለ​ቀ​ሰ​ች​ለት በቀን እህል አት​በ​ላም ነበር፤ በሌ​ሊ​ትም ዝም አት​ልም ነበር።

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:7
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos