Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጦቢትም እንዲህ ብሎ መለሰላት “እኀቴ ዝም በይ አትጨነቂ፤ እሱ ደህና ነው፤ እዚያ አንድ የሚያዘገይ ነገር አጋጥሞአቸው፤ አብሮት የሄደው የታመነ ሰው ነው፤ ከወንድሞቻችን ወገን ነው፤ እኀቴ ስለ እሱ አትዘኚ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱም፥ “ዝም በዪ፤ አትጨነቂ፤ እርሱስ ደኅና ነው” አላት። Ver Capítulo |