Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ጦብያ በደስታና በሰላም ከራጉኤል ቤት ወጣ፤ በደስታው የሰማይና የምድር፥ የሁሉም ንጉሥ የሆነውን ጌታ መንገዱን ስላቃናለት አመሰገነ። ራጉኤልንና ሚስቱን ኤድናን እንዲህ ሲል ባረካቸው “በቀሪው ዘመኔ ሁሉ እናንተን እንዳከብር በጌታ ታዝዣለሁ።”

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ከዚ​ህም በኋላ ጦብያ ሄደ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም አመ​ሰ​ገ​ነው፤ መን​ገ​ዱን አቅ​ን​ቶ​ለ​ታ​ልና። ራጉ​ኤ​ልና ሚስቱ አድ​ናም አመ​ሰ​ገ​ኑት፤ እነ​ር​ሱም ሄዱ፤ ወደ ነነ​ዌም ቀረቡ።

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:13
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos