Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ልጁን ሣራንም እንዲህ አላት “አማቾችሽን አክብሪያቸው፥ ምክንያቱም ከእንግዲህ ወዲህ ከወለዱሽ ይልቅ ወላጆች የሚሆኑሽ እነሱ ናቸውና፤ በሰላም ሂጂ ልጄ፥ በሕይወቴ ሳለሁ ስለ አንቺ መልካም ወሬ ብቻ ያሰማኝ።” ተሰናበታቸውና ሸኛቸው። ኤድናም በተራዋ ጦብያን እንዲህ አለችው “እጅግ የተወደድህ ልጄና ወንድሜ፥ ጌታ በደኀና ይመልስህ፥ እኔም ከመሞቴ በፊት ያንተንና የልጄን የሣራን ልጆች ለማየት ያብቃኝ፤ በጌታ ፊት ልጄን እንድትጠብቃት ለአንተ አስረክባታለሁ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ምንጊዜም አታሣዝናት፤ በሰላም ሂዱ ልጄ፤ ከእንግዲህ ወዲህ እኔ እናትህ ነኝ፥ ሣራ ደግም እኀትህ ናት። ሁላችንም በሕይወት ዘመናችን ሁሉ በደስታ ያኑረን።” ከዚህ በኋላ ሁለቱንም ሳመቻቸውና በደስታ ሸኘቻቸው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 እር​ሱም፥ “ልጆች ሆይ፥ ሳል​ሞት የሰ​ማይ ጌታ በጎ ነገር ያድ​ር​ግ​ላ​ችሁ” ብሎ መረ​ቃ​ቸው፤ ልጁ​ንም እን​ዲህ አላት፥ “አማ​ቶ​ች​ሽን አክ​ብሪ፤ እን​ግ​ዲህ ወዲህ ዘመ​ዶ​ችሽ እነ​ርሱ ናቸ​ውና፤ እኛም በአ​ንቺ መል​ካ​ሙን እን​ስማ” ብሎ ሳማት። አድ​ናም ጦብ​ያን አለ​ችው፥ “አንተ የም​ወ​ድህ ወን​ድሜ ሆይ፥ የሰ​ማይ ጌታ ከልጄ ከሣራ ልጆ​ችን ሰጥ​ቶህ አይ​ልህ ዘንድ፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት ደስ ይለኝ ዘንድ ጎዳ​ና​ህን ያቅ​ና​ልህ። እነሆ፥ ልጄን አደራ ሰጥ​ቼ​ሃ​ለሁ፤ አታ​ሳ​ዝ​ናት።”

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:12
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos