Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 10:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እስከዚያ ድረስ ጦቢት ለመሄድና ለመመለስ ምን ያህል ቀኖች እንደሚያስፍልጉ ቀኖቹን በየቀኑ ይቆጥር ነበር። ቀኖቹ ሁሉ አለፉ፥ ልጁ ግን ገና አልተመለሰም ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አባቱ ጦቢት ግን ቀኑን ይቈጥር ነበር። ቀጠሮውም አልቆ ሳይመጡ በቀሩ ጊዜ፥ Ver Capítulo |