Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዘመዶቼና የአባቶቼ የናፍታሊ ወገኖች ሁሉ፥ የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም በገሊላ ተራራዎች ላይ በዳን ላቆመው ጥጃ መሥዋዕት አቀረቡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የካዱ ሰዎችም ሁሉ ደማሊ ለሚባል ጣዖት ሠዉ፤ የአባቴም የንፍታሌም ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ ጋር ተባበሩ። Ver Capítulo |