Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እኔ ጦቢት በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእውነት መንገድና በጽድቅ ሄድሁ፤ ወደ አሦር አገር ወደ ነነዌ ከኔ ጋር ተማርከው ለመጡት ወንድሞቼና ወገኖቼ ብዙ መጽውቻለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እኔ ጦቢት በሕይወቴ ዘመን በጽድቅና በቅንነት መንገድ ሄድሁ፤ ወደ አሶር ከተማ ወደ ነነዌ ከእኔ ጋር ለመጡ ወንድሞችና ወገኖች ብዙ ምጽዋትን አደረግሁ። Ver Capítulo |