Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህ ከሆነ አርባ ቀን ሳይሞላው ሁለቱ ልጆቹ ንጉሡን ገደሉት፥ ከዛም ወደ አራራት ተራራዎች ሸሹ፤ ልጁ ኤሳራዶን ተተካ። የወንድሜ የአናኤል ልጅ አሂካር የመንግሥት ገንዘብ አስተዳዳሪና የአስተዳደሩ ዋና ሆኖ ተሾመ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሁለቱ ልጆቹ እስኪገድሉት ድረስ፥ ሸሽተውም ወደ አራራት ተራራ እስኪሄዱ ድረስ አምሳ አምስት ቀን ከቤቴ አልወጣሁም። ልጁ አስራዶንም በእርሱ ፋንታ ነገሠ፤ የወንድሜ ልጅ የአናሔል ልጅ አኪአኪሮስንም በአባቱ ቤት ሁሉና በሥራታቸው ሁሉ ላይ ሾመው። Ver Capítulo |