Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የቶብኤል ልጅ፥ የአናኒኤል ልጅ፥ የአዱኤል ልጅ፥ የጋባኤል ልጅ፥ የሩፋኤል ልጅ፥ የራጉኤል ልጅ፥ የአሲኤል ዘር፥ የኔፍታሊም ወገን የሆነው ጦቢት የቃሉ መፅሐፍ ይህ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከንፍታሌም ነገድ ከአሳሄል ወገን የገባኤል ልጅ የጦብኤል ልጅ የጦቢት የነገሩ መጽሓፍ ይህ ነው። Ver Capítulo |