ማሕልየ መሓልይ 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ግራ እጁን ያንተርሰኛል፤ በቀኝ እጁ ያቅፈኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቀኙ ባቀፈችኝ ግራውም ከራሴ በታች በሆነች ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር። Ver Capítulo |