Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 9:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለመግደል ችሎታ ካለው ሰው ራቅ፤ የሞት ፍርሃት አያድርብህም። ግን ወደሱ ስትቀርብ በጣም ተጠንቀቅ፤ ሊገድልህ ይችላል፤ በወጥመድ መካከል የምትሄድና በከተማይቱ ምሽግ ላይ የምትራመድ መሆንህን አትዘንጋ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሞት ከሚቀጡ መኳንንት ፈጽመህ ራቅ፤ ሰውነትህን እንዳታጠፋ የሞት ጥርጥር አያግኝህ፥ ነገር ግን በወጥመድ መካከል እንደምትሄድ፥ በገደልም መካከል እንደምትመላለስ ዕወቅ። Ver Capítulo |