Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልጅህን ዳራት፥ ያኔም ታላቅ ሥራ ሠራህ። የምትድራት ግን ላስተዋይ ይሁን። ወላጆች Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጅህን አቅመ ሔዋን ስታደርስ አጋባት፥ ጠብቃት፥ ታላቅ ሥራንም ትፈጽማለህ፥ ከድካምም ታርፋለህ፥ ነገር ግን ለብልህ ሰው አጋባት። Ver Capítulo |