Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 6:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የእግዚአብሔርን ትእዛዞች አስብ፤ ትእዛዞቹን ያለማቋረጥ አጥና፤ እሱ ራሱ ልብህን ያበረታልሃል፤ የምትሻውንም ጥበብ ታገኛለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ዐስብ፤ መጻሕፍቱንም ሁልጊዜ አንብብ፥ እርሱም ልቡናህን ያጸናዋል፤ ጥበብንም ትወዳት ዘንድ ይሰጥሃል። Ver Capítulo |