Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ያኔ ጌታ ሆይ፥ ያንተን ምሕረት፥ ከጥንትም ጀምሮ ያደረግኸውን፥ አንተን በትዕግሥት የጠበቁትን እንዴት አንደታደግኻቸው፥ ከጠላቶቻቸውም እጅ እንዴት እንዳዳንኻቸው አስታወስሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ ይቅርታህን ዐሰብሁ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የነበረ ሥራህን ዐሰብሁ፤ አንተን ተስፋ የሚያደርጉ ሰዎች፥ ከጠላታቸውም የምታድናቸው ብፁዓን ናቸውና። Ver Capítulo |