Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነፍሴን ወደ እርሷ መራሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ከጅምሩም ልቤን በሷ ላይ ያሳረፈሁ ስለሆነ፥ እርሷ ከቶ ልትተወኝ አይገባም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሰውነቴንም ወደ እርሷ አቀናሁ፤ በንጽሕናም አገኘኋት፤ ልቡናዬንም ከመጀመሪያ ጀምሮ ከእርስዋ ጋራ አጸናሁ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር አልጣለኝም። Ver Capítulo |