Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጠባቂዬ፥ ደጋፊዬም ነበርክና ሥጋዬንም ከጥፋት፥ ከዋሾ ምላስ ወጥመድ፥ ሐሰትን ከሚፈጥሩ ከንፈሮች አድነሃልና፥ በጠላቶቼ ፊት ከጐኔ ቆምህ፤ ደግፈኸኝ አዳንከኝም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ረድተኸኛልና፥ ሰውረኸኝማልና፥ ሰውነቴንም ከሞት አድነኸዋልና፥ ከአንደበት የነገር ሥራ ወጥመድም አድነኸኛልና፥ ሐሰትንም ከሚሠሩአት ከብዙ ሰዎች ምላስ አድነኸኛልና፥ በጠላትነትም ከተነሡብኝ ሰዎች ፊት የምትረዳኝና የምትሰውረኝ ሆነሃልና። Ver Capítulo |