Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ነፍሴ እርሷን ለማግኘት ቃተተች፥ ሕጉንም በመፈጸም ረገድ ቸል ያልኩበት ነገር የለም፤ እጆቼን ወደ ሰማይ ዘረጋሁ፤ ስለ እርሷ የማውቀው ጥቂት በመሆኑ አምርሬ አለቀስሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሰውነቴም በእርሷ ተበረታታች፤ በሥራዬም ተራቀቅሁ፤ እጆችንም ወደ ላይ አነሣሁ፤ ለድንቁርናዬም አለቀስሁላት። Ver Capítulo |