Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በጥናው ላይ እንዳለው እሳትና ዕጣን፥ በከበረ ደንጊያ እንደተለበጠ ግዙፍ የወርቅ ሳህን፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በጥና እሳት ላይ እንዳለ ነጭ ዕጣንም ነበር። ተመትቶ እንደ ተሠራ የወርቅ ዕቃም ነበር። በጌጥ ላይ እንዳለ የከበረ ዕንቍም ነበር፤ Ver Capítulo |