Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ይህ ከልብ የመነጨ የጥበብ ዝናብ የፈሰሰው፥ ከኢየሩሳሌም ሲራክ አልዓዛር ልጅ ከኢየሱስ ነው። በልቡ የሚያሳድራቸውም ሰው ጥበበኛ ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ይህን እንደዚህ የሚያደርግ፥ በዚያም የሚራቀቅ ብፁዕ ነው፤ ይህንም በልቡ የሚጠብቀው ጠቢብ ይሆናል። Ver Capítulo |