Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በየትኛውም ቦታ፥ የታላላቅ ሥራዎችን ፈጣሪ፥ ከእናታችን ማሕፀን ጀምሮ ሕይወታችንን የታደገውን፥ በምሕረቱም የሚጠብቀንን፥ የሁሉንም አምላክ አመስግኑ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አሁንም በሁሉም ቦታ ብዙ ተአምራት የሚያደርገውን፥ ከእናታችን ማኅፀን ጀምሮ ዘመናችንንም የሚያረዝመውን፥ እንደ ቸርነቱም ይቅርታውን የሚያደርግልንን፥ የሁሉን ፈጣሪ አመስግኑት። Ver Capítulo |