Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለፍጡራን ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይህ ነው፤ መልካም የሆነውን እርሱ ያውቃልና። ስለምን የእርሱን ፈቃድ እንቃወማለን? ለዓሥር፥ ለመቶ ወይም ለሺህ ዓመታት በሕይወት ብትኖር ዕድሜህን በሲኦል ውስጥ አትጠየቅበትም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንግዲህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለምን ትነቅፋለህ? ዐሥር ዓመት፥ መቶ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም በሕይወት ብትኖር፥ ከሞት ጋራ ክርክር የለህም። Ver Capítulo |