Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሞትን ፍርድ አትፍሩ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን፥ ከኋላችሁም የሚመጡትን አስቡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሞትን ፍርድ አትፍራ፤ ከአንተም በፊት የነበሩትንና ከአንተም በኋላ የሚነሡትን አስባቸው። የእግዚአብሔር ፍርድ በሰው ሁሉ ላይ ነው፤ Ver Capítulo |