Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በጓደኞችህና በወዳጆችህ ፊት ስትወሰልት፥ በጐረቤቶችህም ፊት ስትሰርቅ፥ እፍረት ይሰማህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለእንግዳ በእንግድነት ካደረበት ቤት ሰርቆ መሄድ ኀፍረት ነው፤ የእግዚአብሔርንም እውነትና ቃል ኪዳን ማፍረስ ኀፍረት ነው፤ የሌላ ሰው እህል ለመብላት በመስገብገብ መቅረብ ኀፍረት ነው፤ አደራ ከአስጠበቁህ ገንዝብና ከባልንጀራህ ገንዘብ መስረቅ ኀፍረት ነው። Ver Capítulo |