Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በዳኛው ወይም በሕግ ባለ ሥልጣን ፊት ስትበድል፥ በሕዝብ ጉባኤ ፊት ስታጠፋ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለሹምና ለዳኛ ቃል መለወጥ ኀፍረት ነው። ለማኅበርና ለሕዝብም መሳት ኀፍረት ነው፤ ከጓደኛህና ከወዳጅህ ጋር መከዳዳት ኀፍረት ነው። Ver Capítulo |