Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 40:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ብርና ኃይል ደንዳና ልብን ይፈጥራሉ፤ እግዚአብሔርን መፍራት ግን ከሁሉም ይልቃል፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ አንዳች አያጣም፤ የሌሎችንም ድጋፍ አይሻም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ባለጸግነትና ገንዘብ ልቡናን ደስ ያሰኛሉ፤ ከሁለቱም ይልቅ እግዚአብሔርን መፍራት ደስ ያሰኛል፤ እግዚአብሔርን መፍራት የምታሳጣው የለም፤ አጋዥም አትሻም። Ver Capítulo |