Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 40:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ወዳጅም ሆነ ጓደኛ ሲገኝ ያስደስታል፤ የባልና የሚስት መገኘት ግን የበለጠ ደስ ያሰኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወዳጅና ጓደኛ በዘመናቸው ይጠቅማሉ፤ ከሁለቱም ይልቅ ደግ ሴት ባሏን ትጠቅማለች። Ver Capítulo |