Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 40:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የክፉ ሰዎች ቀንበጦች፥ ቅርንጫፎቻቸው አይበዙም፤ የተበከሉ ሥሮች የሚያጋጥማቸው ጠንካራ ዓለት ብቻ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የኀጢአተኞች ልጆች ቅርንጫፎቻቸው አይበዙም፤ የርኩሳን ሰዎች ሥራቸው በሚያድጥ ዓለት ላይ እንደ ወደቀ ዘር ነው። Ver Capítulo |