Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በመጀመሪያ በጠመዝማዛ መንገዶች ትወስደዋለች፤ ፍርሃትንና ድንጋጤን ታመጣበታለች፤ እስክታምነው ድረስ በሥርዓቷ ታጠናዋለች፤ በመከራም ትፈትነዋለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከእርሱ ጋር ትሄድ ዘንድ ትቀድማለች፤ ፈጽማም ታስፈራዋለች፥ ሰውነቱን እስክታስገዛና በተግሣጽዋ እስክትፈትነው ድረስ፥ ትገርፈዋለች ታስተምረዋለችም። Ver Capítulo |