Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ብዙዎች ዕውቀቱን ያመሰግኑለታል፤ ፈጽሞ የሚረሳም አይደለም፤ መታሰቢያውም አይጠፋም፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም ስሙ ሕያው ሆኖ ይኖራል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስለ ጥበቡም ብዙ ሰዎች ያመሰግኑታል፤ ለዘለዓለሙም አይደመሰስም፤ ስም አጠራሩም አይጠፋም፤ ስሙም ለልጅ ልጅ ጸንቶ ይኖራል። Ver Capítulo |