Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የታላቁ እግዚአብሔር ፈቃድ ይህ ከሆነ፤ እርሱ በእውቀት መንፈስ ይሞላል፥ የጥበብን ቃላት ያዘንበል፥ በጸሎቱም እግዚአብሔርን ያመሰግናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ገናና የሆነው እግዚአብሔር ከፈቀደ፥ የጥበብንም መንፈስ ካሳደረበት፥ እርሱ የጥበቡን ነገር ያፈልቃል፤ በጸሎቱም ለእግዚአብሔር ይገዛል። Ver Capítulo |