Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 “ይኸኛው ከዚያኛው የባስ ነው” ማለት የለብህም፤ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ሁሉም ምንነቱን ያሳያል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 “ይህን ክፉ ፈጠርህ፤ ያንም አሳመርህ” የሚለው የለም። ሁሉን ቀኑ ይገልጠዋልና። Ver Capítulo |