Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለሰው ሕይወት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች፥ ውሃና እሳት፥ ብረትና ጨው፥ የስንዴ ዱቄት፥ ወተትና ማር፥ የወይን ጭማቂ፥ ዘይትና ልብስ ሲሆኑ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰው የመፍቅዱ ሁሉ መጀመሪያ፥ ውኃ፥ እሳት፥ ብረት፥ ጨው፥ እህል፥ ስንዴ፥ ማር፥ ወተት፥ ወይን፥ ዘይትና ልብስ ነው። Ver Capítulo |