Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እይታው መጨረሻም መጀመሪያም የለውም፤ አንድም ነገር ከቶ አያስደንቀውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ዓለም ሳይፈጠር እስከ ዘለዓለም ድረስ ሁሉን ዐወቀ፤ በፊቱም ምንም ልዩ ፍጥረት የለም። Ver Capítulo |