Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእግዚአብሔር ሥራዎች ምንኛ ድንቅ ናቸው? ትዕዛዛቱም ሁሉ በጊዜአቸው ይፈጸማሉ! ይህ ምንድነው? ይህስ ለምን ተፈጸመ? ማለት አይገባህም፤ ለሁሉም ጥያቄ ጊዜ አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “የእግዚአብሔር ሥራው ገናና ነው። እጅግም ያማረ ነው፤ ሥርዐቱም ሁሉ በየጊዜው ነው።” Ver Capítulo |