Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዕድሜ ከሰጠው ስሙ ከሌሎች ሺህ ስሞች የበለጠ የተከበረ ይሆናል፥ ቢሞትም ይኸው ይበቃዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሺህ ልጅ ስምን ማስጠራት ይሻላል፤ ከሞተም በኋላ ሥራው ጸንቶ ይኖራል። Ver Capítulo |