Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከታላላቅ ሥራዎቹ ይጠቀሙ ዘንድ፥ ለአንዳንድ ሕዝቦች እግዚአብሔር ዕውቀትን ሰጥቷል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በጌትነቱ ይከብሩ ዘንድ፥ እግዚአብሔር ለሰዎች ጥበብን ሰጣቸው። Ver Capítulo |