Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እርፍ የሚጨብጥ፥ ፎላጐቱ በዘንጉ መጠቀም የሆነ፥ በሥራ የተጠመዱትን በሬዎች የሚነዳ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ዕርፉን የሚያጸና ሰው በምንም አይራቀቅም፥ በእርሻው ይታበያል፥ በሬውንም ይገርፋል፤ በሥራውም ይመላለሳል፤ ነገሩም ሁሉ ስለ በሬና ወይፈን ነው። Ver Capítulo |