Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነርሱም በተራቸው ፈውስን ይሰጡ ዘንድ፥ ያድኑ፥ ዕድሜንም ይቀጥሉ ዘንድ፥ እግዚአብሔር የማዳን ሞገስን ይሰጣቸው ዘንድ፥ ይጸልያሉና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ይረዳቸው ዘንድ፥ ዕረፍትንም ይሰጣቸው ዘንድ፥ ሁልጊዜም ይፈውሳቸው ዘንድ እነርሱ ወደ እግዚአብሔር ይለምናሉ። Ver Capítulo |