Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህ በኋላ ወደ ሐኪም ሂድ፤ እርሱንም የፈጠረው እግዚአብሔር ነውና። ያስፈልግሃልና ካንተ አይራቅ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግዚአብሔር እርሱን ፈጥሮታልና፤ ለባለ መድኀኒት መንገድን አብጅለት፥ እርሱንም ትሻዋለህና ከአንተ አታርቀው። Ver Capítulo |