Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 37:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሌላው ደግሞ ለወዳጁ ተቆርቋሪ ነው፤ በፍልሚያ ወቅት አብሮ መሣሪያ ያነሣል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በበሽታህ ጊዜ ስለ ሆዱ የሚያዝንልህ ወዳጅ አለ፤ የሚከዳህ ሰው ቢኖር ግን ይገድልህ ዘንድ እርሱ ይቀድማል። Ver Capítulo |