|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ሲራክ 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ብዙዎች በራሳቸው የተሳሳተ አመለካከት ተሰናክለዋል፤ መጥፎ አስተሳሰባቸው የኀሊና ፍርዳቸውን አዛብቶባቸዋል።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ጥፋትን የሚወዳት በእርሷ ይሞታል፥ ክፉ ልቡናም በመጨረሻው ይታመማል።Ver Capítulo |