Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 25:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ደስተኞች ናቸው ብዬ የማስባቸው ዘጠኝ ሰዎች አሉ፤ አሥረኛው ምላሴ ላይ ነው፥ በልጆቹ የሚኮራ፥ የጠላቶቹን ውድቀት በዓይኑ የሚያይ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በልቤ ያደነቅኋቸው ዘጠኝ ናቸው፤ ዐሥረኛውን ግን በቃሌ እናገራለሁ፤ እነርሱም በልጆቹ ደስ የሚለው ሰው፥ በሕይወቱም ሳለ የጠላቱን ውድቀት የሚያይ ሰው ናቸው። Ver Capítulo |