Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 25:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጨቅጫቃ ሚስት ያለው ጨዋ ወንድ፤ በአሸዋ ጉብታ ላይ እንደሚራመድ ሽማግሌ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የአሸዋ ዐቀበት የሽማግሌዎችን እግራቸውን እንደሚያደክም፥ እንዲሁ ቀባጣሪ ሴት የዋህ ባልን ታደክመዋለች። Ver Capítulo |