Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 25:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነፍሴ የምትጠላቸው ሦስት ዓይነት ሰዎች አሉ። ህልውናቸውም ያንገበግበኛል። እርሱም ትዕቢተኛ ድኃ፥ ውሸታም ሀብታምና፥ ሐፍረተ-ቢስ ዘማዊ ሽማግሌ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሦስት ዐይነት ሰዎችን ሰውነቴ ፈጽማ ጠላቻቸው፤ ኑሯቸውም እጅግ አበሳጨኝ፤ እነዚህም ትዕቢተኛ ድሃ፥ ንፉግ ባለጸጋና አእምሮ የሌለው ሴሰኛ ሽማግሌ ናቸው። Ver Capítulo |