Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 25:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ነፍሴ የምትደሰትባቸው ሦስት ነገሮች አሉ፤ በእግዚአብሔርና በሰዎችም ዘንድ ደስታን ይፈጥራሉ። እነርሱም የወንድማማቾች ስምምነት፥ የጐረቤት መዋደድና፥ የሚግባቡ ባልና ሚስት ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ያማርሁ ሆንሁ፤ በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ያማርሁ ሆኜ ቆምሁ፥ እነዚህም በአንድ ልብ የሚተባበሩ ወንድማማቾች፥ የባልንጀሮች ፍቅር፥ የባልና ሚስትም ስምምነት ናቸው። Ver Capítulo |